(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እጅግ በርካታ የማዕድን ሃብት ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ብትሆንም ቀደም ባሉት ጊዜያት ይህንን እምቅ ሃብት በአግባቡ አልምቶ ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት እንዲያበረክት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ነገ ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በሚያሳይ መልኩ ይከበራል። በቀኑ የመከላከያ ሠራዊት፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቱርክዬን ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአፋን ኦሮሞ የሙዚቃ ሥራዎቿ የምትታወቀው የአንጋፋዋ አርቲስት እልፍነሽ ቀኖ ቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት በአምቦ ከተማ ይፈጸማል። ለበርካታ ዓመታት በተለይም በትግል ዘፈኖቿና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለአዲሱ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ 500 በላይ የቁም እንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት። የድርጅቱ ዋና ሥራ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጳጉሜን 2 ‘የማንሰራራት ቀን’ በአፋር፣ ጋምቤላ እና ሲዳማ ክልሎች እየተከበረ ይገኛል። በአፋር ክልል ዕለቱን አስመልክቶ በሠመራ ከተማ ‘ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት’ በሚል መሪ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለመጪው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፈ ይገኛል፡፡ በዚህም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋገሩ በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ የክልሉ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ትብብር ለዘላቂ ሰላምና ብልፅግና አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማንሠራራት ዘመን እውን መሆኑን የሚያበስሩ በርካታ ታላላቅ ፕሮጀክቶችን በመከወን ላይ ትገኛለች፡፡ ከእነዚህም መካከል ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ፣ በከተሞች የተሰራው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የማንሰራራት ቀን በቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ስፍራ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ በቱሪዝም፤ ግብርና፤ ማዕድንና ነዳጅ፤ ውሀና ኢነርጂ፤ ...
የማንሠራራት ቀን ከቃል ባለፈ በተጨባጭ ስኬት የቆመችው ኢትዮጵያ! ትናንት “ኢትዮጵያ ተነሥታለች” ስንል ምኞት ሳይሆን ዛሬ በተጨባጭ ያረጋገጥነው እውነት ነው! ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማማ እስከ ዘመናዊው የኮሪደር ልማት፣ ከቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ እስከ ማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ድረስ ሀገራዊ መነቃቃታችን በተግባር ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results