ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣዩ አድማስ (Next Horizon) ስትራቴጂ አማካኝነት በ2019 በጀት ዓመት 43.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች ለማከፋፈል ዕቅድ መያዙን አስታወቀ ...
ሃይኒከን ኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጉን ያስታወቀው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ውስጥ መሳተፍ የጀመረበትን 15ኛ ዓመት አስመልክቶ አብረውት ለተጓዙ የሥራ አጋሮች ...
ሰጥተን ካልተመሠገንን ምነዋ ነፍገን ቁርጡን አሳይተን ከመካሰሰ፣ ከማይረባ ማስፈራራት ተለይተን፣ ክብርና ኩራትን ተጎናፅፈን፣ ራሳችንን አክብረንና ...
‹‹ዓለም በአንድ የመገበያያ ገንዘብ፣ በአንድ ንጉሥና በአንድ ዕዝ ብትተዳደር›› አሁን ካለችበት ገጽታ በተቃራኒው ፍትሐዊነት፣ እኩልነትና ሚዛናዊ የሀብት ...
ከ15 ዓመታት በፊት በዕውኔ ቀርቶ በሕልሜ የማላስበው ነገር አሁንም ቢገጥመኝ ይህንን ለመጻፍ ተገደድኩ፡፡ እንዳልኳችሁ ያኔ ሐዋሳ ከተማ ውስጥ ዩጎቪያ የሚባል የምሽት ክበብ ነበር፡፡ አሁን ...
በጂቡቲ ወደብ ከስምንት ወራት በላይ ቆመው የሚገኙና ግምታቸው ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሆኑ ከ4 500 ...
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን ካሳረፉ በኩር ድምፃውያን መካከል መሐሙድ አህመድ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የኢትዮጵያን ሙዚቃ በአገር ...
‹‹ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ፣ መመሰጋገንን ባህላችን እናድርግ›› በሚል መሪ ቃል ለሦስተኛ ዙር በሚካሄደው የአፍሪካ ስታር ዋይድ አዋርድ የሽልማት ...
የምክረ ሐሳቦችን አተገባበር የሚከታተል ገለልተኛና ሕጋዊ አካል እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ አገራዊ ...
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት (Financial Sector Strengthening Project – FSSP) ከመደበው 700 ሚሊዮን ዶላር፣ 235.1 ሚሊዮን ዶላር በግንቦት ወር ...
በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስፈልገው ዋናውና አንገብጋቢው ነገር ሰላም እንደሆነ ለማንም ቢሆን ግልጽ ነው፡፡ አስተማማኝና ዘለቄታዊ ሰላም እንዲገኝ ...
ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ የተደረገው ኢመደበኛ የወጪ ንግድ መጠን፣ ሁለቱ አገሮች በድንበር በኩል ከሚያካሂዱት መደበኛ የወጪ ንግድ በሦስት እጥፍ ገደማ ብልጫ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results