ኢትዮ ቴሌኮም በቀጣዩ አድማስ (Next Horizon) ስትራቴጂ አማካኝነት በ2019 በጀት ዓመት 43.1 ቢሊዮን ብር ትርፍ ለባለ አክሲዮኖች ለማከፋፈል ዕቅድ መያዙን አስታወቀ ...
ከኬንያ ወደ ኢትዮጵያ የተደረገው ኢመደበኛ የወጪ ንግድ መጠን፣ ሁለቱ አገሮች በድንበር በኩል ከሚያካሂዱት መደበኛ የወጪ ንግድ በሦስት እጥፍ ገደማ ብልጫ ...
ሰጥተን ካልተመሠገንን ምነዋ ነፍገን ቁርጡን አሳይተን ከመካሰሰ፣ ከማይረባ ማስፈራራት ተለይተን፣ ክብርና ኩራትን ተጎናፅፈን፣ ራሳችንን አክብረንና ...
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ማጠናከሪያ ፕሮጀክት (Financial Sector Strengthening Project – FSSP) ከመደበው 700 ሚሊዮን ዶላር፣ 235.1 ሚሊዮን ዶላር በግንቦት ወር ...
‹‹ዓለም በአንድ የመገበያያ ገንዘብ፣ በአንድ ንጉሥና በአንድ ዕዝ ብትተዳደር›› አሁን ካለችበት ገጽታ በተቃራኒው ፍትሐዊነት፣ እኩልነትና ሚዛናዊ የሀብት ...
ሃይኒከን ኢትዮጵያ ድጋፍ ማድረጉን ያስታወቀው በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ውስጥ መሳተፍ የጀመረበትን 15ኛ ዓመት አስመልክቶ አብረውት ለተጓዙ የሥራ አጋሮች ...
በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ደማቅ አሻራቸውን ካሳረፉ በኩር ድምፃውያን መካከል መሐሙድ አህመድ በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የኢትዮጵያን ሙዚቃ በአገር ...
በ2019 በጀት ዓመት 7.3 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ ከውጭ ወደ አገር ውስጥ የሚገባ ምርት ለመተካት ዕቅድ መያዙን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከውጭ ወደ ...
በጂቡቲ ወደብ ከስምንት ወራት በላይ ቆመው የሚገኙና ግምታቸው ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሆኑ ከ4 500 ...
ቢቢሲ በሆሊውድ ፊልሞች እንደገነነው አስፈሪ ፍጡር ‹‹ጎድዚላ ኤልኒኖ›› ሲል ጠርቶታል፡፡ ዘንድሮ በዓለም ላይ ይደርሳል የተባለው የኤልኒኖ ተፅዕኖ ...
የምክረ ሐሳቦችን አተገባበር የሚከታተል ገለልተኛና ሕጋዊ አካል እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ አገራዊ ...