(ኤፍ ኤም ሲ) ነገ ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን በመላው ሀገሪቱ የሚገኙ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያበረከቱትን አስተዋጽኦ በሚያሳይ መልኩ ይከበራል። በቀኑ የመከላከያ ሠራዊት፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ...