ፕሬዝዳንቱ ከሰሞኑ በቴሌቪቭን በተላለፈ የሚኒስትሮች ስብሰባ "ኮኬይን ህገወጥ የሆነው በላቲን አሜሪካ ስለሚመረት እንጂ ከውስኪ የከፋ ጉዳት ኖሮት አይደለም" ብለዋል። በየትኛው የምርምር ጽሁፍ ላይ እንደወጣ ሳይጠቅሱም "ተመራማሪዎች ይህንኑ (ከውስኪ እንደማይከፋ) አረጋግጠዋል" ነው ያሉት። ...